ፊደሎች
  ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ መምረጥ ፊደል ለ ተመሳሳይ ምድብ በ ፊደሎች ንግግር  ውስጥ
  
  ፊደል
  ፊደል ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ
  ለምሳሌ
  እርስዎ ማየት ይችላሉ በ ቅድመ እይታ የተመረጡትን ፊደሎች ከ መለያቸው ጋር
  ባህሪዎች
  እርስዎ ለ ተመረጠው ፊደል ተጨማሪ መለያ መመደብ ይችላሉ
  ማድመቂያ
  እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ የ ማድመቂያ መለያ ለ ፊደሉ ለ መመደብ
  ማዝመሚያ
  እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ የ ማዝመሚያ መለያ ለ ፊደሉ ለ መመደብ